ናሽናል ካፒታል የህግ ኣገልግሎት ድርጅት
ኤሊዛበት ክሩኮቫ የህግ ጠበቃ
የኣሜሪካ የኢሚግሬሽን ጠበቆች ማህበር ኣባል
ብሁሉም 50 ክፍለ ሃገሮች ኣገልግሎት እንሰጣለን
ከ 10 ዓመታት በላይ ሕጋዊ ኣገልግሎት ልምድ ያለን
ነጻ ህጋዊ ምክር ለኣዲስ ደምበኞች

ሁሉም ለኢሚግራሽን የሚመለከቱ ጉዳዮች
• የህጋዊ መኖርያና (ግሪን ካርድ) እና የዜግነት መተግበርያዎች
• የተለያዩ የጉብኝት/ትምርት ቪዛዎች ማራዘምና መቀየር
• በስራ ቪዛ የሚገኙ መኖርያ ፍቃዶች (employment based green cards)
• የተለያዩ የስራና፡ ልዩ ችሎታ የሚስፈልጋቸው ቪዛዎች
• የቤተሰብ መተባበር፡ የእጮነት፡ የጋብቻ ፕሮሰሶች
• የፖለትካ ጥገኝነት መተግበርያዎች፡ በ ፍርድ ቤት መወከል
• የዘገዩ የግሪን ካርድና፡ ዜግነት መተግበርያዎች መፍታት
የ ቤተሰብ የሚመለከቱ ጉዳዮች
• የተለያዩ ለጋብቻ የሚመለከቱ ስምምነት/ውሎች
• ፍቺ
• ንብረት መከፋፈል
• የልጆች ጠባቂነትና፡ የማየት መሰል
• የስድራቤት በቤት የሚፈጠር ጥቃትና፡ በደሎች
ለቢዝነስ የሚመለከት
• የተለያዩ ኩባንያዎች መመስረትና መመዝገብ
• ወኪል መመዝገብ
• የተለያዩ ስምምነትቶች መጻፍ
ሌሎች የተለያዩ የህግ ኣገልግሎቶች
• የተለያዩ ቋንቋዎች የትርጉም ኣገልግሎት
• ፓስፖርት ማሳደስ
• የ ኖታሪ ኣገልግሎት
• ለ ትራፊክ የሚመለከቱ ጉዳዮች
ኣድራሻችን፡ 150 ሳውዝ ዋሺንግተን ስትሪት ቁ. 202
ፋልስ ቸርች, ቭርጂንያ 22046
www.ncls-inc.com
law@ncls-inc.com
1-888-323-5588
Phone: 703-534-5588
Fax: 703-534-5585

Comments

Leave a Reply